የሲኒዬር አካውንታንት የሥራ መደብ ላይ ያመለከቱና ለፈተና የተመረጡ
የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ሲኒዬር አካውንታንት/ኮንትራት/ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ላይ የተመዘገቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች በተቀመጠው መሥፈርት መሠረት ለጽሁፍ ፈተና ለማቅረብ የመረጣ ሥራ ተከናውኖ ውጤቱ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ የተያየዘ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተ.ቁ | የዕጩ ተወዳዳሪው/ዋ ሙሉ ሥም | የተመረጡ/ያልተመረጡ | ምርመራ |
1 | ፍቅርተ ተፈሪ ምህረቱ | የተመረጡ | |
2 | ሳሙኤል ሰለሞን ሌሬቦ | የተመረጡ | |
3 | ዘውዴ አዳነ ወልዴ | የተመረጡ | |
4 | ሂሩት አሰፋ ማስረሻ | የተመረጡ | |
5 | ህይወት ለማ ባልቻ | የተመረጡ | |
6 | ከማል በድሩ ኑሬ | የተመረጡ | |
7 | ቅድስት ሃይሉ ዳዲ | የተመረጡ | |
8 | ስላስ ግርማቸው ደንበል | አልተመረጡም | ከምረቃ በኋላ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የላቸውም |
9 | አያና ባዬ ቶሎሳ | አልተመረጡም | በት/ት ዝግጅትም በሥራ ልምድም አያሟሉም |
10 | ሳሙኤል አበራ አያኖ | አልተመረጡም | ከምረቃ በኋላ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የላቸውም |
11 | ኢሳያስ አለማየሁ ተኮላ | አልተመረጡም | በቀጥታ ሥራ ልምድ አያሟሉም |
12 | መላኩ ካሳሁን ከማል | አልተመረጡም | በቀጥታ ሥራ ልምድ አያሟሉም |
13 | ቤተልሄም ከበደ ማሞ | አልተመረጡም | የሥራ ልምድ አላቀረቡም |
14 | አሳምኖ ጥበቡ ሰለሞን | አልተመረጡም | ከምረቃ በኋላ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የላቸውም |
15 | ፋጡማ መሐመድ | አልተመረጡም | በሥራ ልምድ አያሟሉም |
16 | ራሄል ባይፈርስ | አልተመረጡም | ከምረቃ በኋላ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የላቸውም |
17 | ትዕግስት ተስፋዬ | አልተመረጡም | በቀጥታ ሥራ ልምድ አያሟሉም |
ማሳሰቢያ፣ ከተራ ቁጥር1-7 ያላችሁ ለጽሁፍ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች የፈተና
ቀንና ቦታውን በስልክ፣ በSMS ወይም በe-mail የምናሳውቃችሁ መሆኑን
እንገልፃለን፡፡