የመካኒሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደብ ላይ በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ
ተ.ቁ | የስራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | ተፈላጊ ችሎታ | የስራ ቦታ |
1 | የደንበኞች ክለርክ | 8 | 8 | በደንበኞች አያያዝ/ ጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር /ማርኬቲንግ ማኔጅመንት /የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ያለው/ት ሆኖ ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት | ለመካኒሳ ቅርንጫፍ —–3 ለኮልፌ ቅርንጫፍ ——3 ለንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ——2 |
ማሳሰቢያ
- አመልካቾች በአካል ሳይመጡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ኦላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የመመዝገቢያ ዌብሳይት አድራሻ —– https// job.aawsa.gov.et/wp-Admin/
2.መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
3. የተጠየቁት የስራ ልምዶች ከምረቃ በኃላ የሰሩ ሆኖ ከየስራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት / Relevant/ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. በደረጃ /Level/ ለሚቀርቡት የትምህርት ማስረጃ በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /COC/ አብሮ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
5. የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት የደመወዝ መጠን፤ የስራ መደብ፤ከመቼ አስከ መቼ እንደሰሩ የሚገልጽና ማስረጃውን የሰጠው ድርጅት ህጋዊ ማህተምና ፕሮቶኮል ቁጥር የያዘ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
6. ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
ስልክ ቁጥር፡ 011-3-20 80 18
ከሥር የተቀመጠውን ማሰፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScf8g3JHaSgbW172ikA6uHq0ZtIxx5KrPzlpIGeY4zsR5_Fsg/viewform