የጽሑፍ ፈተና ጥሪ
የባለሥልጣኑ መ/ቤት ኮልፌ ቅ/ፍ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ኀዳር 9 ቀን 2ዐ17 ዓ.ም ባወጣው ሲኒየር የገበያ ጥናትና ግዢ ኦፊሰር የሥራ መደብ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዝግባችሁ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓቱ 7፡30 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ (Commerce) ተገኝታችሁ የጽሑፍ ፈተና እንድትወስዱ እያሳሰብን በእለቱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ተ.ቁ | የተወዳዳሪ መሉ ስም | ምርመራ |
1 | ሳሙኤል አበራ አያኖ | ለፈተና የተመረጡ |
2 | አስመራው ሽፈራው ደሴ | ለፈተና የተመረጡ |
3 | ተመስገን ኩማ ከተማ | ለፈተና የተመረጡ |
4 | ዮብሳን ባዬ ዋቅጅራ | ለፈተና የተመረጡ |
5 | ዮሴፍ ሲሳይ ድንቁ | በቀጥታ የስራ ልምድ አያሟሉም |
6 | ያለው ማለደ | ተፈላጊው የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ አልተያያዘም |
7 | ሃና ሃይሉ በርታ | ተፈላጊ የሥራ ልምድ አልተያያዘም |
8 | ሹመት አለም አለሙ | ተፈላጊው የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ አልተያያዘም |
9 | ጀንበር ሠለሞን በየነ | የሥራ ልምድ አልተያያዘም |
10 | እዮብ አሰፋ ክብረት | የሥራ ልምድ አልተያያዘም |
11 | ዝጋለ ሃይልዬ እሸቴ | በቀጥታ የስራ ልምድ አያሟሉም |
12 | ጌትነት ሙሉጌታ ገመቺስ | በቀጥታ የስራ ልምድ አያሟሉም |
13 | አዜብ ንጉሴ ነገዎ | በቀጥታ የስራ ልምድ አያሟሉም |
14 | ፅጌ ለገሰ አረዳ | በቀጥታ የስራ ልምድ አያሟሉም |
15 | ሞገስ አየለ ደሊ | የሥራ ልምድ አልተያያዘም |
16 | እየሩሳሌም ግርማ ደሳለኝ | ተፈላጊው የትምህርት ማስረጃና ቀጥተኛ የስራ ልምድ አልተያያዘም |
17 | ሣሙኤል ቀተላ ሠንበታ | የሥራ ልምድ 4 ዓመት የማይሞላ |