ማስታወቂያ

ቀን 06/05/217 ዓ.ም 
በአዲስ አበባ ውሃና  ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮልፌ ቅ/ጽ/ቤት ህዳር 09 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በፅዳትና ቢሮ አጋዥ የሥራ መደብ  ላይ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፤ በዚህ መሠረት ያመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች  የፅሁፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዳችሁት ውጤት  ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፀ ሲሆን ቅሬታ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ3 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅሬታችሁን የሰው ሃይል አሰተዳደር ቢሮ ቁጥር 306 በአካል በመቅረብ  ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 
ተ.ቁየተወዳዳሪው ስምየጽሑፍ ፈተና የቃል መጠይቅ ፈተና ውጤት 12% ጠቅላላ ድምር ውጤት ከ100%ምርመራ
ውጤት 60%
ውጤት  88%
1ፀሀይነሽ ክንዱ ምስጌ4566.0011.7577.75የተመረጡ
2ፎዚያ ኑሩ ከድር4261.6011.7573.35የተመረጡ
3አዳነች ወለላ ማንደፍሮ4160.1311.6371.76የተመረጡ
4ብዙየሁ ጆቴ መርጋ4160.1311.3871.51ተጠባባቂ
5እማዋይሽ ፈለቀ ለበን40.559.4011.1370.53ተጠባባቂ
6ጥሩአለም ጠብቀው ጌታሁን3348.4012.0060.40ተጠባባቂ
7ሙኒራ አህመድ አብዱራህማን3449.8710.2560.12ተጠባባቂ
8ርብቃ ደበበ ንጉሴ 30.5  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
9ትግስት ከድር ሮቤል 28  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
10ብሌን አንዳርጋቸው ስዩም 21  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
11ሃዊ ምስጋና ድሪባ 15  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
12ትዕግስት ሀብቴ አየለ13  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
13ብርቱካን ሃርቃ ሀመስ10.5  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
14መልኬ ተክሉ ረጋ 8  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
15እርስቴ ፈንቲሁን ውቤ 5.5  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
16የግሌ ማሙዬ ገ/ሃና 4.5  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
17ሌሊሴ ለሜሳ ዳባ 0  ለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
18ሴትአለም ይመር አበራ    በፈተና ወቅት ያልተገኙ
19እታገኘሁ ሽፈራሁ በላይ    በፈተና ወቅት ያልተገኙ
20የምስራች ምህረት ፈለቀ    በፈተና ወቅት ያልተገኙ
21አባይነሽ ታደለ አንዱአለም   በፈተና ወቅት ያልተገኙ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *