AAWSA Job Portal Uncategorized ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተጠቀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ተ.ቁ   የሥራ መደቡ መጠሪያደረጃብዛትተፈላጊ ችሎታየሥራ ልምድየቅጥር ሁኔታየሥራ ቦታ
1አካውንታንት I /ለአይቤክስ/102በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ/ በፕብሊክ ፋይናንስ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ2/0ኮንትራት  ጉለሌ እና ጉ/ሾላ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

  1. አመልካቾች በአካል ሳይመጡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ ቀናት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የመመዝገቢያ ዌብሳይት አድራሻ https//job.aawsa.gov.et  
  2. መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Relevant) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

  ስልክ ቁጥር፡- 011-667-65-06

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe__PWay2anoc7mmnYGjTEbVGFXp05du_8XaDEiHlPOKaqilQ/viewform?usp=dialog

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post

አዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ የካቲት 8 ቀን 2018 በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው ማስታወቂያ ለአካውንታንት I  የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች  የመረጃ ማጣራት ውጤት  ተ.ቁ ሙሉ ስም ውጤት 1 Eskidar Aydagn

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያየፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ ቤት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም አትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኛ ለመቅጠር ባወጣዉ ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ከዚህ በታች በስም ዝርዝር የተጠቀሳችሁ አመልካቾች ለፈተና