AAWSA Job Portal Uncategorized ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

ተ/ቁየሥራ መደብ መጠሪያደረጃብዛትደመወዝተፈላጊ  ችሎታና የሥራ ልምድየስራ ቦታ
1የንብረት ክምችትና ዕደላ ኦፊሰር ¦92በመ/ቤቱ ደመወዝ እሰኬል መሰረትበፕሮክዩመንት/በሎጂስቲክ እና ሳፕላይ ቼን ማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/ በሳፕላይ ማኔጅመንት/ፐብሊክ ፕሮክዩመንት በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ /በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አሰተዳደር/ በቴ/ሙ/ዲ ወይም በኮ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሆኖ 4/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላትአራዳና አዲስ ከተማ ቅ.

ማሳሰቢያ ፡- 

1.አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7  ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ  በኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ ፡፡ የመመዝገብ ዌብሳይት አድራሻ https://job.aawsa.gov.et የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ::
2.መንግስታዊ ያልሆኑ እና ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር ሰለመከፈሉ የሚገልጹ መሆን አለባቸው፡፡
3.ተመዝጋቢዎች የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ ከምረቃ በኃላ  የተገኘ እና ቀጥተኛ የሥራ ልምድ መሆን ይኖርበታል፡፡
4.አመልካቾች በአዲሱ Level /ደረጃ/ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ/COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5.አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ በሙሉ በ(PDF) ለውጠው (upload) ካላደረገ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
6.ለእይታ ግልፅ ያልሆኑ ማስረጃዎች ከውድድር ውጪ የሚደርጉ ሰለሆነ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በጥንቃቄ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ  ስልክ ቁጥር  0111-26-78-54                                                             

ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ  በመጫን ይመዘገቡhttps://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScYCTAtExz1hIGBjAn_iYQGEbsnAOGpIw6Kbvkmf_FkdHTW3A/viewform?usp=header

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post

ማስታወቂያማስታወቂያ

ቀን-20/09/2018 በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት በአትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ፈተና

ማስታወቂያ         በአዲስ አበባ ውሃ ፍሳሽ ባለሥልጣን አቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ የደንበኞች ክለርክ የሥራ መደብ ላይ ኦን ላይ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በተደረገው

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተጠቀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ተ.ቁ    የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት ተፈላጊ ችሎታ የሥራ