በአዲስ አበባ ውሃ ፍሳሽ ባለሥልጣን አቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ የደንበኞች ክለርክ የሥራ መደብ ላይ ኦን ላይ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በተደረገው ማጣራት መሠረት ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰው የፈተና ጊዜያችሁ ሐሙስ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 7፡30 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ የጽሁፍ ፈተና ስለሚሰጥ በዕለቱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለስራ መደቡ የተዘጋጀውን ፈተና እንድትወስዱ ስንል እናሳውቃለን፡፡
| ተ.ቁ | ሙሉ ስም | ውጤት |
| 1 | ጥበብነሽ ታዬ ወ/ሚካኤል | የተመረጡ |
| 2 | ሌሊሴ ዲቤሳ ዲሳሳ | የተመረጡ |
| 3 | ኤልሳቤጥ ወርቅነህ አጋ | የተመረጡ |
| 4 | እየሩሳሌም ዳኜው ካላዩ | የተመረጡ |
| 5 | ሀድራ ፋዲል ተማም | የተመረጡ |
| 6 | ረታ ፈቃዱ ፉሪ | የተመረጡ |
| 7 | ሕይወት ታደሰ በቀለ | የተመረጡ |
| 8 | ቤተልሔም በቀለ ከበደ | የተመረጡ |
| 9 | አልጋነሽ በልሁ ወንድሙ | የተመረጡ |
| 10 | ቅድስት ፈቃደ ከበደ | የተመረጡ |
| 11 | እቴቱ አላንቹ አንዳቦ | የተመረጡ |
| 12 | አዳነ ዱቤ መኮንን | የተመረጡ |
| 13 | ንፁህ እምሬ ፋንታ | የተመረጡ |
| 14 | ሰናይት ዘውዴ ድንቄ | የተመረጡ |
| 15 | ያአብስራ ተፈራ የኔአካል | የተመረጡ |
| 16 | መኪያ ሞላ አሊ | የተመረጡ |
| 17 | ግርማ በየነ መለሰ | የተመረጡ |
| 18 | የትምወርቅ ባዩ አበጀ | የተመረጡ |
| 19 | አዲስዓለም ዋለልኝ ፍቃዱ | የተመረጡ |
| 20 | እመቤት ዘውዱ ኃ/ማርያም | የተመረጡ |
| 21 | የሰሜንወርቅ ተስፋዬ አዲሴ | የተመረጡ |
| 22 | አስናቀ መርሻ የኋላሸት | የተመረጡ |
| 23 | ሶፍያ አረቡ ሁሴን | የተመረጡ |
| 24 | ትዕግስት ስዩም አበራ | የተመረጡ |
| 25 | ሀና ታደሰ ለማ | የተመረጡ |
| 26 | ኤደን አሰፋ ለገሠ | የተመረጡ |
| 27 | መሠረት ሲሳይ ታደሰ | የተመረጡ |
| 28 | ሔለን በቀለ ገ/ሀና | የተመረጡ |
| 29 | ፋንቱ ሰይፉ ገ/የስ | የተመረጡ |
| 30 | ወርቅነሽ እግዜሩ ቢምር | የተመረጡ |
| 31 | መሠረት ገዛኸኝ መኮንን | የተመረጡ |
| 32 | ሀይማናቶ ዲሳ ያዴሳ | የተመረጡ |
ከሠላምታ ጋር
