| ማስታወቂያ |
በአዲስ አበባ ውሃ ፍሳሽ ባለሥልጣን አቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ የደንበኞች ክለርክ የሥራ መደብ ላይ ኦን ላይ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በተደረገው ማጣራት መሠረት ሐሙስ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 7፡30 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ስማችሁ ከዚህ በታች የተመለከተው ለቃል ፈተና ስለተመረጣችሁ ዓርብ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4ሰዓት በዕለቱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለስራ መደቡ የተዘጋጀውን የቃል ፈተና እንድትወስዱ ስንል እናሳውቃለን፡፡
| ተ.ቁ | ሙሉ ስም | ውጤት |
| 1 | ሕይወት ታደሰ በቀለ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 2 | ሀና ታደሰ ለማ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 3 | ሀድራ ፋዲል ተማም | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 4 | ኤደን አሰፋ ለገሠ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 5 | ፋንቱ ሰይፉ ገ/የስ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 6 | የትምወርቅ ባዩ አበጀ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 7 | ሀይማናቶ ዲሳ ያዴሳ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 8 | መሠረት ገዛኸኝ መኮንን | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 9 | ያአብስራ ተፈራ የኔአካል | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 10 | ግርማ በየነ መለሰ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 11 | ቅድስት ፈቃደ ከበደ | ለቃል ፈተና የተመረጡ |
| 12 | የሰሜንወርቅ ተስፋዬ አዲሴ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 13 | አልጋነሽ በልሁ ወንድሙ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 14 | መሠረት ሲሳይ ታደሰ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 15 | ሰናይት ዘውዴ ድንቄ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 16 | አዲስዓለም ዋለልኝ ፍቃዱ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 17 | እቴቱ አላንቹ አንዳቦ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 18 | ወርቅነሽ እግዜሩ ቢምር | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 19 | መኪያ ሞላ አሊ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 20 | እመቤት ዘውዱ ኃ/ማርያም | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 21 | ጥበብነሽ ታዬ ወ/ሚካኤል | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 22 | ንፁህ እምሬ ፋንታ | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 23 | ሔለን በቀለ ገ/ሀና | ለቃል ፈተና ያልተመረጡ |
| 24 | ሌሊሴ ዲቤሳ ዲሳሳ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 25 | ኤልሳቤጥ ወርቅነህ አጋ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 26 | እየሩሳሌም ዳኜው ካላዩ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 27 | ረታ ፈቃዱ ፉሪ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 28 | ቤተልሔም በቀለ ከበደ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 29 | አዳነ ዱቤ መኮንን | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 30 | አስናቀ መርሻ የኋላሸት | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 31 | ሶፍያ አረቡ ሁሴን | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| 32 | ትዕግስት ስዩም አበራ | የጽሁፍ ፈተና ላይ ያልተገኙ |
| ከሠላምታ ጋር |
