በአዲስ አበባ ውሃ ፍሳሽ ባለሥልጣን አቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ የደንበኞች ክለርክ የሥራ መደብ ላይ ኦን ላይ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በተደረገው ማጣራት መሠረት ሐሙስ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 7፡30 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ዓርብ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ወጤቱ ከዚህ በታች የተገለጸ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቦታ ድልድላችሁን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
