AAWSA Job Portal Uncategorized የፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

በአ.አ.ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት በንብረት ክምችትና ዕድላ ኦፊሰር የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የውጭ የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ከተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች መካከል ከዚህ በታች የስም ዝርዝራቸው የተገለፀው ለፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ሐሙስ ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 7፡30 ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ሥራ ኮሌጅ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳወቅን፣ ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ የነዋሪነት መታወቂያ በመያዝ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ በመገኘት ፈተና እንድትፈተኑ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡

NO,Full nameNO,Full name
1Getachew Bimraw11Reta Fikadu Furi
2Fikirte Getachew Tadesse12Elfinesh Tola Dibaba
3Mulusew worku ewunetie13Tezera Kassahun
4Banchayehu Temsigen Kebede14Henok Tashome Yadata
5Meseret Tesfaye Madebo15ZELEKE BELAYNEH GIRMA
6Tsehay Tegene16Tadesse Shiferaw kebede
7Zelalem Yihun Mekonnen17Mendaye Admasu Mengesha
8SUDANE WAKJIRA TUFA18Yetayal Abebaw
9Getnet Lisanework alemneh19GETU GEDAMU ABEBE
10Siyum Mamo Merdasa20TOLESA BEDADA BANE

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያየፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ ቤት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም አትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኛ ለመቅጠር ባወጣዉ ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ከዚህ በታች በስም ዝርዝር የተጠቀሳችሁ አመልካቾች ለፈተና

የቃል ፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያየቃል ፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው  የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በንብረት ክምችትና ዕድላ ኦፊሰር የሥራ መደብ ላይ የጽሁፍ ፈተና ከወሰዳችሁና ውጤታችሁ ከተገለጸው መካከል ከዚህ በታች

ማስታወቂያማስታወቂያ

ቀን-20/09/2018 በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት በአትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ፈተና