AAWSA Job Portal Uncategorized የቃል ፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የቃል ፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው  የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በንብረት ክምችትና ዕድላ ኦፊሰር የሥራ መደብ ላይ የጽሁፍ ፈተና ከወሰዳችሁና ውጤታችሁ ከተገለጸው መካከል ከዚህ በታች የስም ዝርዝራቸው ከተ.ቁ 1 እሰከ 4 ድረስ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ ሰለሆነ  ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ ጣዋት 4፡30 ላይ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣ አራዳ ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት የቃል ፈተና እንድትፈተኑ እያሳወቅን፣ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መገኘት እንዳለባችሁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡   

NOFull nameMark 100%Remark
1Mendaye Admasu Mengesha.57ለቃል ፈተና የተመረጡ
2Yetayal Abebaw56ለቃል ፈተና የተመረጡ
3TOLESA BEDADA BANE54ለቃል ፈተና የተመረጡ
4Mulusew worku ewunetie52ለቃል ፈተና የተመረጡ
5Tadesse Shiferaw kebede46 ለቃል ፈተና ያላለፉ
6Tezera Kassahun45 ለቃል ፈተና ያላለፉ
7ZELEKE BELAYNEH44 ለቃል ፈተና ያላለፉ
8GETU GEDAMU44 ለቃል ፈተና ያላለፉ
9Meseret Tesfaye40 ለቃል ፈተና ያላለፉ
10Fikirte Getachew38 ለቃል ፈተና ያላለፉ
11Getnet Lisanework36 ለቃል ፈተና ያላለፉ
12Elfinesh Tola32 ለቃል ፈተና ያላለፉ
13Siyum Mamo Merdasaበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
14Reta Fikadu Furiበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
15Getachew Bimrawበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
16Henok Tashome Yadataበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
17Tsehay Tegeneበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
18Banchayehu Temsigen Kebedeበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
19Zelalem Yihun Mekonnenበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ
20SUDANE WAKJIRA TUFAበዕለቱ ተገኝተው ፈተና  ያልወሰዱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post

የፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያየፈተና ጥሪ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

በአ.አ.ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት በንብረት ክምችትና ዕድላ ኦፊሰር የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የውጭ የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት