የቃል ፈተና ጥሪ
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ኮልፌ ቅ/ፍ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 9 ቀን 2ዐ17 ዓ.ም ባወጣው የሲኒየር የገበያ ጥናት እና ግዥ ኦፊሰር የሥራ መደብ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ ጥር 6 ቀን 2017 የጽሑፍ ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፃችሁት ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም በኮልፌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጠዋት 3፡00 ሰዓት የቃል ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ በዕለቱ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
1/ አቶ ሳሙዔል አበራ አያኖ
2/ አቶ ዮብሳን ባዬ ዋቅጅራ