Author: lemikura branch

ማስታወቂያማስታወቂያ

ቀን-20/09/2018 በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ቤት በአትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ፈተና

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያየፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለሚ ኩራ ቅ/ጽ/ ቤት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም አትክልተኛ የሥራ መደብ ላይ ሰራተኛ ለመቅጠር ባወጣዉ ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ከዚህ በታች በስም ዝርዝር የተጠቀሳችሁ አመልካቾች ለፈተና