AAWSA Job Portal Announcement

Announcement

የቃል ፈተና ጥሪ
የባለሥልጣኑ መ/ቤት ኮልፌ ቅ/ፍ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ኀዳር 9 ቀን 2ዐ17 ዓ.ም ባወጣው የጽዳት የሥራ መደብ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ታህሣሥ 24 ቀን 2017 የጽሑፍ ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ስማችሁ ከዚህ በታች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 7 የተገለፃችሁት ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም በኮልፌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጠዋት 2፡30 ሰዓት የቃል ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ በዕለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ተ.ቁየተወዳዳሪ መሉ ስምምርመራ
  1ፀሐይነሽ ክንዱ ምስጌለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
2ቡዛየሁ ጆቴ መርጋለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
3አዳነች ወለላ ማንደፍሮለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
4እማዋይሽ ፈለቀ ለበንለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
5ፎዚያ ኑሩ ከድርለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
6ሙኒራ አህመድ አብዱራህማንለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
7ጥሩአለም ጠብቀው ጌታሁንለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ
8ርብቃ ደበበ ንጉሴለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
9ትግስት ከድር ሮቤልለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
10ብሌን አንዳርጋቸው ስዩምለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
11ሃዊ ምስጋና ድሪባለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
12ትዕግስት ሀብቴ አየለለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
13ብርቱካን ሃርቃ ሀመስለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
14መልኬ ተክሉ ረጋለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
15እርስቴ ፈንቲሁን ውቤለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
16የግሌ ማሙዬ ገ/ሃናለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
17ሌሊሴ ለሜሳ ዳባለቃለ መጠይቅ ብቁ ያልሆኑ/ያላለፉ
18ሴትአለም ይመር አበራበፈተና ወቅት ያልተገኙ
19እታገኘሁ ሽፈራሁ በላይበፈተና ወቅት ያልተገኙ
20የምስራች ምህረት ፈለቀበፈተና ወቅት ያልተገኙ
21አባይነሽ ታደለ አንዱአለምበፈተና ወቅት ያልተገኙ